ይህ ድርጅት ሀንዳሳ በጕባ የተባለው
ለባለ ሞያዎች ት/ቤት፤ ማስተማሪያ፤ ማሰልጠኛ ፤የሰርክትኬት ማደሻ ፤ ለሥራ አስካሀጅ የሚሆኑ ሰዎች  መመልመል ፤ ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቦታ ተምረውና ሰልጥነው የወጡ ሰዎች በሌሎች ቦታዎች እና ድርጅቶች የሀላፊነት እና መርማሪነት እድል አላቸው፡፡
ከዚህ ቦታ የሚማሩ ወይም በአንድነት አብረው የሚሰሩ ፤
1  የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ድርጅቶች
2  መዘጋጃ ቤቶች
3  ህግጋት እና ደንቦችን የሚያስከብሩ መስሪያ ቤት
4  የምግብ እና የመጠጥ መ/ቤቶች
5  የህንጻ መዘጋጃ ድርጅቶች እና መ/ቤቶች
6  የኪሚስትሪ  ላብላቶሪዎች
7  የኤሌ ክትሪ ፤ የኤሌክትሮኒካ ፤የምርመራና የሀይቲክ ድርጅቶች
ሌሎችም ድርጅቶች ይገኙበታል ፡፡
 
ראשי |  מועדי פתיחה  |  הטבות  |  קורס עגורן |  קורס מלגזה  |  רשיון מלגזה  | קורס מנופים  |  מסמכים להורדה  |  ירחונים  |  לקוחות  |  גלריה  |  YOUTUBE  |   FACEBOOK   |  מפת האתר
2011 © כל הזכויות שמורות להנדסה בגובה בע"מ, בעלת מערכת ניהול איכות העומדת בדרישות התקנים (המפורטים כאן) ומאושרת ע" מכון התקנים הישראלי. תן קליק  |  אינטרטק